Sunday, May 8, 2011

በደሎቻችን

በሲዳሞ ሀገረ ስብከት ስላለው/ስለደረሰው በደል በአጭሩ ለማስገንዘብ  የተዘጋጀ ጽሁፍ
·         በደሉ የተፈጸመዉ በቤተክርስቲያን እና በምዕመናን ላይ
·         የበደሉ ፈፃሚዎች
1.    የቤተክርስቲያን ርዕስ የሆኑት ፓትሪያርክ
2.   አቡነ ፋኑኤልና መላከሕይወት ፀሐይ መላኩ/ እስከ ጥቅምት 2003/
3.   ያሬድ አደመ@ በጋሻው ደሳለኝና መሰሎቻቸው
4.   ወ/ሮ እጅጋየሁ
5.   ጥቅም ያሰከራቸው እና ጭፍን የማህበረ ቅዱሳን ጥላቻ ያላቸው በሀገረ ስብከቱ ያሉ ግለሰቦች
·         በደሉ ምን ነበር?
1.   የመልካም አስተዳደር እጦት@ ሙስናና ምዝበራ@ አባታዊ ጠባይ ማጣት (በተለይ  አቡነ ፋኑኤል የበሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ በነበሩበት ወቅት)
2.   የራስን የገንዘብ እና ሌሎች ጥቅሞች ለማስከበር የቤተክርስቲያኒቱን ዓውደ ምሕረት በማይገባ መልኩ መሳደቢያ እና ማንገýጠጫ ማድረግ(በእነ ያሬድ እና በጋሻው)
3.     በቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለውን በደል አቤቱታ የሚያሰማዉን ሕብረተሰብ የማህበር ጥላቻ  በማስመሰል እና ከመንግስት ጥግ ማግኘት ይቻላል ብለው(መንግሥት የማያውቀው ያለ ይመስል) አቤቱታዎችን ወደጎን በመተው ምዕመኑን ማንገላታት(በተለይ ይህ በቤተክርስቲያን ርዕስ በሆኑ የተፈፀመ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል… ቤተክርስቲያን ወደ የት እየሄደች ነው? ያሰኛል)
4.   የወ/ሮ እጅጋየሁ ጣልቃ ገብነት ለምሳሌ ያህል
§  ማስታረቅ በሚመስል  በቅሬታ ውስጥ የነበሩትን አቡነ ጳዉሎስን ከአቡነ ፋኑኤል ጋር በማግባባት የሐዋሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ የነበሩት እንዲነሱ ማድረግ@ የነበረው የምዝበራ ሂደት እና ችግር እንዲቀጥል ለነበሩት ሊቀ ጳጳስ እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም  ለያሬድ አደመ ሽንጣቸውን ገትረው በመከራከር አቤቱታዎች መልስ እንዳያገኙ ማድረግ
§  አቡነ ፋኑኤል እና ሥራ አስኪያጁ ከኀላፊነታቸው ከለቀቁ በኃþላ ጥቂት ጥቅመኞችን በመያዝ በያሬድ አደመ አስተባባሪነት አዲስ በመጡ የሀ/ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ እና ስራ አስኪያጅ ላይ አመጽ ማነሳሳት ለዚህም የሀ/ስብከቱ ስራ አስኪያጅ ገና እንካýን ፊርማቸው ሳይደርቅ ማስነሳት
5.   ቤተክርስቲያኒቱ በመልካም አስተዳደር እጦት@ ሙስናና ምዝበራ መኖርዋ የእግር እሳት ለሆነበት ምእመን በአምባገነንነት በአስቸካýይ የተጠራው ምልዓተ ጉባዔ ባልተስማማበት የቀýሚ ሲኖዶስ አባላት ላይ ጫና በማድረግ ፍፁም ኦርቶዶክሳዊ ጠባይ የሌላቸው እና በራሳቸው ደብዳቤ የፕሮቴስታንት አማኝነቱን የገለጸውን ጌታቸው ዶኒን የሀ/ስብከቱ ስራ አስኪያጅ አድርጎ ሊቀ ጳጳሱ በሌሉበት እና ስምምነታቸው ባልተጠየቀበት ሁኔታ መድቦ መላኩ በዚህ የሀ/ስብከቱ ምዕመናን በአቡነ ጳውሎስ ላይ እንዲያዝኑ አድርጎአቸዋል
·         በደሉ የተተፈፀመበት ጊዜ
ይህ በደል የተፈፀመው ከረጅም ጊዜ በፊት በተለይ አቡነ በርቶሎሚዮስ ተነስተው አቡነ ፋኑኤል ከተቀመጡ ጀምሮ ሲሆን ሕዝቡ አውቆ መንቀሳቀስ የጀመረው በሚያዝያ 2002 ዓ.ም. ነበር
·         በደሉ እዚህ ደረጃ እንዴት ደረሰ?
በሂደቱ እንዳየነው እግዚአብሔር ቤቱን ሊያጠራለት የሚችል በነገረ ሃይማኖት የተማረ@ በሥነ ምግባሩ የተመሰከረለት ሲያጣ ይህ ጉዳይ ቤቱን ለማፅዳት ያመጣውና እየሰራበት ያለ በሚመስል (በሆነ) መልኩ እየሰፋና እየገዘፈ እዚህ ደርሳýል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ሀገር አቀፋዊ መልክ እየያዘ መምጣት ጀምሮአል

·         ለዚህ ሁሉ በዋነኛነት ተጠያቂው ማን ነው?
ዋና ተጠያቂው የሚሆኑት በሴት እየተመሩ የቤተክርስቲያኒቱን ማንነት በማጥፋት ላይ የሚገኙት ርዕሰ ቤተክርስቲያን ተብለው የተቀመጡት አቡነ ጳዉሎስ ናቸው፡፡
·         ይህ ከሆነ መፍትሔው ምን መሆን አለበት?
መፍትሔ ሊሆን የሚችለው የቤተ ክርስቲያኒቱና የቅዱስ ሲኖዶስ መሪ መንፈስ ቅዱስ መሆኑን ብፁዓን አባቶች አውቀው ሳይሰለቹ (አቡነ ጳዉሎስ ጉዳዮችን በማሰላቸት ውሳኔዎች ፍጻሜ እንዳያገኙ በማድረግ የታወቁ ስለሆነ) የተለያዩ ውሳኔዎችን በመወሰን እና አስፈጻሚ አካላት በመመደብ ብሎም የአፈጻጸሙን ሂደት በመከታተል ለቤተ ክርስቲያኒቱ መሥራት፡፡ ምእመኑም ቤተ ክርስቲያን ቤቴ ናት ብሎ(ቤቱም ስለሆነች) በእኔነት ስሜት በጥቅም ገመድ ታስረው በድብቅ አላማ ታጅለው የሚገኙትን አገልጋይ ግለሰቦች አጋልጦ በማውጣት ቤተ ክርስቲያኑን ማጽዳት ይኖርበታል፡፡
ይህ ሲሆን ቤተ ክርስቲያን ወደ ቀደመ ክብርዋ ትነሳለች@ የፀጋው ግምጃ ቤትነተýን ትቀጥላለች; ምዕመናን በውስጣý አንድነት የሚያገኙባት@ ሰላም የሚሸምቱባት@ የደስታ ፍጻሜያቸው ትሆናለች፡፡  

·         የተባሉት በደሎች ማስረጃ አላቸው?
ያውም ያልተጋነነ እና በዶክመንት ብቻ የተደገፈ(ሌሎች የሀገረ ስብከቱ ምዕመናን የሚያውቁት ቁጥር ስፍር የለውም)፡፡

ቸር ያሰማን

5 comments:

  1. egziabher amlak mihiretun yilakilin

    ReplyDelete
  2. this is not persona case it our case so we have to be to gather denegel tetabeqane this is a test it's nothing

    ReplyDelete
  3. መልካም መረጃን ይፋ የማድረግ ጅማሮ ነዉና አምላከ ቅዱሳን ረድቷዋችሁ ቀጥሉበት።የተመልካቹን ቀልብ በትኩረት ስበዉ ወደ እርምጃ በሚያሳግሩ መረጃዎች ታጅቡታላችሁ ብዬ ተስፋ አደረግሁ!እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ከፈተና ጠብቆ ለእኛ እና ለትዉልድ ያኑርልን።

    ReplyDelete
  4. መልካም መረጃን ይፋ የማድረግ ጅማሮ ነዉ

    ReplyDelete
  5. ለምን ከሌሎች ብሎግ ጋር announce አይደረግም like deje selam ይህንን ደግሞ ለሁሉም ምእመን የሚደርስበትን መንገድ ማመቻቸት ከሁላችንም ይጠበቃል በemail, face book etc.
    ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
    አሜን!!!!

    ReplyDelete